1ኛ ሳምንት
- የባንክ ኣሰራር
- ባጀትን የገንዘብ ኣስተዳደር
- ክሬዲት ካርድ
- ክሬዲት ሂስትሪ
2ኛ ሳምንት
CANADA
- RRSP
- TFSA (Tax Free Saving Account)
USA
- 401K
- ROTH IRA
3ኛ ሳምንት
CANADA
- ለልጆቻችን ለትምህርት ቤት የምናስቀምጠውን (RESP) Registered Educational Saving Account
- ለመጀመርያ ግዜ ቤት ለመግዛት የሚጠቅመን (FHSA) First Home Saving Account
USA
- 529
4ኛ ሳምንት
የኢንሹራንስ ዓይነቶች
- የህይወት ኢንሹራንስ
- የቤት ኢንሹራንስ
- የሥራ ኢንሹራንስ
- የመኪና ኢንሹራንስ
- የንብረት ኢንሹራንስ ልዩነቱና ጥቅሙ
5ኛ ሳምንት
- 1ኛ ክፍል ስቶክ ማርኬት (Stock market investment)
6ኛ ሳምንት
- 2ኛ ክፍል ስቶክ ማርኬት (Stock market investment)